Fana: At a Speed of Life!

በቻይና በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ደቡብ ምዕራብ ዩናን ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የስምንት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 47 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ስር መታፈናቸው ተገልጿል።   አደጋውን ተከትሎ ከ500 በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው…

ኢትዮጵያ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ከፍ እንዲል የአመራር ብቃት ወሳኝ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ያላትን ተፅዕኖ ፈጣሪነት ከፍ ለማድረግ ሁለንተናዊ የአመራር ብቃት የማይተካ ሚና አለው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገንዝበዋል።   ሁለንተናዊ የአመራር ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት እና ጥቅሞቹ ዙሪያ በተለይም ከኢትዮጵያ አንፃር እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ "የባሕር በር እና ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎቹ" በሚል መሪ ሐሳብ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ ተከብሯል፡፡ "አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ህብረ ቀለም" በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረው የአርብቶ አደር ቀን በክልል ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ መሆኑ ተመላክቷል።…

በታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በተካሄደ የታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡ በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን ÷አበራሽ ምንሰዎ…

የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን አመለከቱ። "ያልተቋረጠው የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ፣ ጂኦ ፖለቲካዊ እና ከባቢያዊ አተያይ" በሚል ርዕስ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከማህበረሰብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ራኒል ዊከርሜሲንጌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገራቱ የሁለትዮሽ የንግድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በዑጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ከሶማሊላንድ ጋር የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና ስምምነቱን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ምክር ቤቱ የወጣቶችን…

ኳታርና ፈረንሣይ በጋዛ ለታጋቾች መድሃኒት መላከቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር እና ፈረንሣይ በጋዛ ለሚገኙ ታጋቾች መድኃኒት መላካቸው ተገልጿል። በፈረንጆቹ ህዳር ወር ለሳምንት የቆየው የተኩስ አቁም ስምምነት ካበቃ በኋላ ኳታርና ፈረንሳይ ከእስራኤል እና የሃማስ ታጣቂ ቡድን ጋር በደረሱት ስምምነት በጋዛ…