Fana: At a Speed of Life!

አፕል ቀዳሚ የስማርት ስልክ አምራችነቱን ስፍራ ከሳምሰንግ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በሳምሰንግ ተይዞ የቆየውን ዓለም አቀፍ የስማርት ስልክ አምራችነትን የቀዳሚነት ደረጃ አፕል ኩባንያ ተረከበ።   የአሜሪካው ግዙፍ የስማርት ስልክ አምራች ኩባንያ አፕል ባለፈው ዓመት ከአምስት ጊዜ በላይ ምርቶቹን በባህር…

በመዲናዋ የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡   ቢሮው የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው ተባረሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው መባረራቸው ተሰምቷል፡፡ ለስንብታቸው የቡድኑ ውጤት ማጣት እና ከዳኞች ጋር የሚፈጥሩት አለመግባባት ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ሮማ በሴሪአው ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ስድስት…

የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል በሚደረገው ርብርብ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብር ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ…

ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው ስንዴ ካሜሩን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው 25 ሺህ ቶን የዕርዳታ ስንዴ ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ መድረሱ ተገለጸ።   ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ ደርሶ የተራገፈው የሰብአዊ ዕርዳታ ስንዴ ተፈጭቶ ዱቄቱ እንዲዘጋጅ እየተደረገ…

የሀላባ ብሔረሰብ የታሪክ ፣ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀላባ የዘመን መለወጫ የሴራ በዓል አካል የሆነው የሀላባ ብሔረሰብ የታሪክ፣ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም ዛሬ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።   የሀላባ የዘመን መለወጫ የሴራ በዓል "ሴራችን የአንድነት ማሳያ ድንቅ…

የወንጪ – ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር የብዙ እድሎች መግቢያ በር ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ - ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር የቱሪዝም ማዕከል ብቻ ሳይሆን የብዙ እድሎች መግቢያ በር ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ ፕሮጀክቱ ገቢ በማመንጨት፣ የስራ እድል በመፍጠር…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና…

ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት 4ኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት ከአፍሪካ አራተኛዋ ከዓለም ደግሞ 44ኛዋ ሀገር መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል፡፡   አልጄሪያ፣ ሞሮኮ እና ሞሪሺየስ በፈረንጆቹ 2019፣ 2010 እና 1973 እንደቅደም ተከተላቸው ከወባ በሽታ ነፃ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ልማት ሥራዎች ላይ በኢትዮጵያ ከአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ ብሬናን ጋር ተወያዩ፡፡   በግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የግብርና ሽግግር ለማምጣት ከልማት አጋሮች ጋር…