ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ ነው Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ መሆኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አስታውቀዋል፡፡ ድጋፉ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቀስቀስ በኋላ የሚደረግ የዓመቱ ትልቅ መነሳሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ትውልድ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ የጋራ ማንነቶችን በማወቅ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ። "የምሁራን ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀ የፓናል ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ እንደቀጠለ ነው Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በሣይንስ ሙዚዬም “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ ዛሬ በፓናል ውይይት ቀጥሏል። በውይይቱ ላይም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ…
ስፓርት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈች Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ በዚህም የ23 አመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግርኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ እና ሁለተኛዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘላቂነት የግንባታ ግብዓት ገበያውን ለማረጋጋት የአምራቹን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚገባ ተጠቆመ Tamrat Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ግብዓቶች አንፃራዊ የገበያ መረጋጋትን ዘላቂ ለማድረግ የኃይል አቅርቦት ችግርን መፍታት እና የሀገር ውስጥ አምራቹን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ፡፡ የኮንስትራክሽን ዋና ዋና ግብዓት ገበያ አንፃራዊ ለውጥና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ Tamrat Bishaw Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተማ መሬት መረጃን የሚያዘምን ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው Tamrat Bishaw Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት በተገኘ የ30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ የከተማ መሬት መረጃን ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለዚሁ ፕሮጀክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ በታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ Tamrat Bishaw Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ወሳኝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከምታካሂድበት ከቀናት ቀደም ብሎ ቻይና በደቡባዊ የአየር ክልሏ ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ ታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች። ክስተቱን ተከትሎ በደሴቲቱ የሚኖሩ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገዱ Tamrat Bishaw Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በተፈጠረ የደህንነት ስጋት በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ትናንት ባወጣው መግለጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሊቢያ ደርና የደረሰውን የጎርፍ አደጋ መከላከል ይቻል ነበር ሲሉ ባለሙያዎች ገለጹ Tamrat Bishaw Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው መስከረም ወር በሊቢያ ደርና ከተማ በጎርፍ አደጋ የፈረሱት ግድቦች ደካማ እንደነበሩ የዳኝነት ምርመራ ውጤት አመላከተ። የሊቢያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አል-ሲዲቅ አል-ሱር በትናንትናው ዕለት እንደተናገሩት፤ በግድቡ ግምገማ…