Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   በኢትዮጵያ የጀርመንና የጣልያን ኤምባሲዎች በመልካም ምኞት መልዕክታቸው…

ተመድ በ2024 የዓለም ምጣኔ ሀብት እድገት ወደ 2 ነጥብ 4 በመቶ ዝቅ እንደሚል ተነበየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በፈረንጆቹ 2024 የዓለም ምጣኔ ሀብት እድገት ወደ 2 ነጥብ 4 በመቶ ዝቅ እንደሚል ትንቢቱን አስቀምጧል።   ተመድ ትንበያውን ይፋ ያደረገው በፈረንጆቹ 2024 የዓለም ምጣኔ ሀብት ሁኔታ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መሬትና መሬት ነክ ጉዳዮችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።   በዚህም ህገወጥ ይዞታን በተመለከተ፣ የቦታ ደረጃ የሊዝ ማሻሻያ መነሻ ዋጋ ክለሳን በተመለከተ እና በተለያዩ…

በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መረጃዎች እንዲደርሷቸው ከኤምባሲዎች ጋር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት መረጃዎች እንዲደርሷቸው ከኤምባሲዎች እና ቆንፅላዎች ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡   የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገራዊ ጥሪ በውጭ ሀገራት…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ5 ሚሊየን በላይ መፅሐፍት መሰራጨቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመማር ማስተማር ተግባሩ የሚረዱ 13 ነጥብ 6 ሚሊየን መፅሐፍትን ለማሰራጨት ታቅዶ እስካሁን 5 ነጥብ 3 ሚሊየን መጽሐፍት ለአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መሰራጨቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ።   የቢሮው ምክትል ኃላፊ…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊ ላንድ የፈረሙት ስምምነት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊ ላንድ የተፈራረሙት ስምምነት ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር እና ዘረፈ ብዙ ፋይዳ ያለው መሆኑ ተገለጸ፡፡   የሕግ ምሁር እና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ተንታኙ ማሩ አብዲ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷…

በውጭ ለሚኖሩ 2ኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበው ጥሪ አቅማቸውን ለሀገር እንዲያውሉ ይረዳል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበው ሀገራዊ ጥሪ በተለያየ ሀገር እና ዘርፍ ያካበቱትን ልምድና ሌሎች አቅሞች ለሀገር ውስጥ ልማት ለማዋል የሚችሉበትን ዕድል እንደሚፈጥር ምሁራን አስገነዘቡ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ሲዳማ ቡና ነጥቡን ወደ…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሶማሊ ላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሠነድ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበበ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ…

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ አሰራር ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለተገልጋዮች አዲስ አሰራርን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። በበይነ መረብ አማካኝነት የትምህርት መረጃ ማጣራት፣ የትምህርት ማስረጃ ለሌላ ተቋማት መላክ ፣ ድጋሚ የትምህርት ማስረጃ…