Fana: At a Speed of Life!

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ። እንዱስትሪው የደረሰበትን ቴክኖሎጂ አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት የዕድገት…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች…

በኢራቅ በሰርግ ሥነ ስርዓት በእሳት አደጋ የ100 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢራቅ በሰርግ ሥነ ስርአት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 100 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ 150 ሰዎች መቁሰላቸውንም ነው ቢቢሲ በዘገባው ያመላከተው። የእሳት አደጋው መንስኤ…

1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉ በተለይም በታላቁ አንዋር መስጂድ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች፣ አምባሳደሮች፣ የመንግስት…

ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን አፍሪካ በግንባር ቀደምትነት መምራት እንዳለባት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን በመምራት ረገድ አፍሪካ ግንባር ቀደም መሆን አለባት ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር አቡ-ዘይድ አማኒ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኮሚሽነሯ ከCOP28 በፊት…

በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ እንደሚጠናቀቅ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ባሌ ዞን ደሎመናና ሃረና ቡሉቅ ወረዳዎች ውስጥ…

የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ “የማሳላ” በዓል በመከበር ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ የማሳላ በዓል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል። በዓሉ ትናንት የጀመረ ሲሆን በዛሬው እለትም በርካታ ታዳሚ በተገኘበት በከምባታ ሁለገብ ስቴዲየም በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው።…

ዩ ኤን ዲፒ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው ሲሉ የድርጅቱ ሀላፊ አቺም ሽታይነር ተናገሩ። በኒውዮርክ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…

አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ። አቶ ደመቀ በሴቶች የፋይናንስ አካቶነት ላይ ባተኮረውና ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው መድረክ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ በፓርላማ ትብብር ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እና በተለያዩ መስኮች ጠንካራ ትብብርን ለማጎልበት በፓርላማ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን…