Fana: At a Speed of Life!

በዓላቱ ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት አከባበር ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የተገኙ ውጤቶች…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን አስፈትኖ ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። 11 ሺህ 851 ተማሪዎች መስከረም 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰላም ፈተናቸውን…

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የተሰራው የመታሰቢያ ሐውልት በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተመርቋል። ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የተለያዩ መጻሕፍትን በመጻፍ የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ፈር ቀዳጅ ሲሆኑ÷…

ህንድ የካናዳ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የካናዳ ከፍተኛ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፏን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህንድ ትዕዛዙን ያስተላለፈችው በካናዳ “የሲክ“ ተገንጣይ በመገደሉ እየተባባሰ በመጣው…

የብሪቲሽ ወረቀት ማምረቻ በሩሲያ የሚገኘውን ፋብሪካ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ የወረቀት እና የማሸጊያ አምራች ኩባንያ ‘ሞንዲ’ ሀገሪቱን ሙሉ ለሙሉ ለቆ ለመውጣት በሩሲያ የቀረውን የመጨረሻ ፋብሪካ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው በሰጠው መግለጫ የወረቀት ማምረቻውን በሞስኮ…

ኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው የማዕድን ሚኒስትር ዴዔታ ሚሊዮን ማቲዎስ የታደሙ ሲሆን ÷ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ማብራራታቸው…

ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ብላ የለየቻቸውን የአፍሪካና እስያ ሀገራት ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች። አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከሶማሊያ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣ ሱዳን፣ ባንግላዲሽ እና ናይጄሪያ መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው…

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ከአውሮፓ ህብረት እኩል ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማምተዋል። ውሳኔው 55 አባል ሀገራት ላሉት አህጉራዊ አካል የአፍሪካ ህብረት በተጋባዥ ዓለም አቀፍ ድርጅትነት…

የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ መስዋዕትነት የሚከፍሉ ናቸው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ መስዋዕትነት የሚከፍሉ ናቸው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን "በመስዋዕትነት የምትፀና…

ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ ከአስከፊ የበጋ ሙቀት በኋላ በዓለም ሌላ ከባድ የአየር ንብረት መዛባት መጀመሩንም አመላክቷል።…