Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ዩኒዶ የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዮሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ። ድጋፉ ‘በልማት ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና የግልና የመንግስት አጋርነት ወጣቶችን እና ሴቶችን መደገፍ’ በሚል…

ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ አሸነፈች። ናርጌስ ሞሐመዲ በሀገሯ ኢራን በሚገኘው ኤቪን በሚባለው ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ትገኛለች። ወጣቷ በሀገሯ የሰብአዊ መብት አቀንቃኝ እና የነፃነት ታጋይ…

ለስደተኞች የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስደተኞች የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ዛሬ በሶስት ተቋማት መካከል ተፈርሟል። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢፌዴሪ ስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት እና…

ህንዳዊው ቢሊየነርና ልጃቸው ዚምባብዌ ውስጥ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንዳዊው ቢሊየነር ሃርፓል ራንዳዋ እና የ22 ዓመት ወንድ ልጃቸው አሜር ካቤር በዚምባብዌ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ የድርጅታቸው የአልማዝ ኩባንያ ሪዮዚም ንብረት የሆነው የግል አውሮፕላን ከሀራሬ…

ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአንድ ዓመት ከሰባት ወራት የሥራ እንቅስቃሴ ጠቅላይ…

የጨልጨል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በ2018 በጀት ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5 ነጥብ 15 ቢሊየን ብር ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የጨልጨል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በ2018 በጀት ዓመት መጨረሻ ላይ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ የጨልጨል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያ ክልል…

በ104 ዓመት ዕድሜያቸው በፓራሹት የዘለሉት አዛውንት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የቺካጎ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ104 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ ስማቸውን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ እንዲሰፍር በማሰብ ከአውሮፕላን ላይ በፓራሹት መዝለላቸው ተሰምቷል፡፡ ዶርቲ ሆፍነር የተባሉት የዕድሜ ባለፀጋ የፓራሹት ዝላዩን…

በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ንብረታቸውን ላጡ ነጋዴዎች የተገነቡ የንግድ ቤቶች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን ተብሎ በሚጠራው የገበያ ማእከል በተከሰተው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የተገነቡ 336 ጊዜያዊ የንግድ ቤቶች ለነጋዴዎች ተሰጥተዋል። በሶማሌ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ከተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በክልሉ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ከተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በዉይይታቸዉም ክልሉ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች ተቻችለው፣ ተከባብረውና ተዋደው የሚኖሩበት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮችም የልማት ስራዎቹን…