በአማራ ክልል በውል እርሻ ስምምነት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በውል እርሻ ስምምነት አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው÷መድረኩ በውል እርሻ የሚመረቱ ሰብሎች ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ፣ የግብይት ችግርን ለመፍታት እና…