በ10 ዓመታት ውስጥ የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ወደ 100 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ያለውን የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ወደ መቶ በመቶ ለማሳደግ መታቀዱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
14ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ከተሞች የውኃ አገልግሎት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…