የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 ቀን ጀምሮ ይሰጣል Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ 26 ቀን ጀምሮ እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም ወላጆች፣ መምህራን እና አመራሮች በቀሪ ጊዜያት ለተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ8 ሺህ በላይ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 8 ሺህ 341 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ አቶ ሽመልስ ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞን ለማረጋገጥና ዜጎች በሁሉም ዘርፍ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቡድኖቹ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ያደረጉት የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ 2 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመስኖ ስንዴ ልማት 43 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ልማት ስራ የሁሉንም ህብረተሰብ ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶር) ተናገሩ። የ2015 ዓ.ም ሀገራዊ የመስኖ ስንዴ ልማት አፈፃፀም እና የ2015/16 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ልማት…
ቢዝነስ የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሰኔ 4 እና 5 ይካሄዳል Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ሰኔ 4 እና 5 እንደሚካሄድ ተገለጸ። ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር በቡራዩ ተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ግንቦት 28…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ማዘመን የሚያስችሉ በርካታ የለውጥ ሥራዎች ተሰርተዋል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Tamrat Bishaw Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ማዘመን የሚያስችሉ በርካታ የለውጥ ሥራዎች መሰራታቸውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው "የሥራ ባህልን መለወጥና የዕይታ አድማስን ማስፋት" የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ስብስባ ዛሬ በሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Tamrat Bishaw Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት እና የመቃብር ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠናል – ነዋሪዎች Tamrat Bishaw Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንገዶች አስተዳደር የሚሰራው አሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ተጋልጠናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬርሰን የሚገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በከፊል መውደሙ ተገለጸ Tamrat Bishaw Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬርሰን ከተማ በድኔፕር ወንዝ ላይ የሚገኘው የካኮቭስካያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ማለዳ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የከተማው ከንቲባ ተናግረዋል፡፡ የኖቫያ ካኮቭካ ከንቲባ ቭላድሚር ሊዮንቴቭ ለሪያ ኖቮስቲ እንደገለፁት÷…