Fana: At a Speed of Life!

ዩክሬን ኔቶን ከተቀላቀለች የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) የምትቀላቀል ከሆነ ለዓመታት የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠንቅቃለች፡፡ አሜሪካ ድርጅቱን በወታደራዊ አጋርነት ትጠራዋለች ያለችው ሩሲያ÷ ነገር ግን ብዙ የአውሮፓ ህብረት…

በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታክስ ዕዳ በ10 ወራት ውስጥ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ለመሰብሰብ ከታቀደው 30 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ውስጥ 40 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር እየተሰራ ነው – ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከርና ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ዘመን ጆንድ÷ ኮርፖሬሽኑ የሀገሪቱን መዋቅራዊ…

የሚሸጥበትን 400 እጥፍ ገንዘብ ለዕድሳት የሚጠይቀው ጥንታዊ ቤተ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግዛት ሼትላንድ ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊ ቤተ መንግስት ለጨረታ ቢቀርብም ከግዢ በኋላ የሚጠይቀው ወጪ ግን መነጋገሪያ ሆኗል። የቤት ገዢዎች በፌትላር ደሴት የሚገኘውን ቤተ-መንግስት÷ ከአንድ ወለል ህንፃ ባነሰ ዋጋ በእጃቸው…

በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለፁት÷ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ከድርቅ ወደ አምራችነት መቀየሩ…

የኦሮሚያ ክልል ሰላምን ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷ኢትዮጵያ የተለያዩ እምነት ተከታይ ዜጎች…

14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ሊካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ፌስቲቫሉ “በሥነ ጥበባት ሕብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 25 ቀን 2015…

ካናዳ በአፍሪካ ለልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ 140 ሚሊየን የዶላር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በአፍሪካ ለልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል 140 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ይፋ አደረገች። የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት እና በፓሲፊክ ሀገራት የካናዳ ኢኮኖሚ ልማት ኤጀንሲ ተጠሪ ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን ኢትዮጵያን ጨምሮ በቻድ እና ግብጽ…

ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ልዩ መልዕክተኛው እስከ መጭው ማክሰኞ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ጉብኝት ያደርጋሉ።…

በአፋር ክልል 196 የውሃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት መብቃታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ችግር በአፋር ክልል ጉዳት የደረሰባቸው 196 የውሃ ተቋማት ጥገና ተደርጎላቸው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ሻሚ የውሃ ተቋማቱን መልሶ በማቋቋም ለአገልግሎት ማብቃት የተቻለው…