Fana: At a Speed of Life!

በሞስኮ ከተማ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ርዕሰ መዲና ሞስኮ ከተማ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩን የከተማዋ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን ተናገሩ፡፡ ዛሬ ማለዳ ድሮኖች በሩሲያ ዋና ከተማ ጥቃት በመፈፀም በሕንፃዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ነው ከንቲባው የተናገሩት። ሶቢያኒን ነዋሪዎች…

በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ በመመካከር ለችግሮቻችን የጋራ መፍትሄ መሻት ይጠበቅብናል – መስፍን አርዓያ ፕ/ር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ዜጎች ስልጠና እየሰጠ ነው። በመድረኩ የተገኙት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ÷ የኢትዮጵያ…

የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ በራሱ ይዞታ ስንዴ በማልማት ሰራዊቱ እራሡን እንዲመግብ የሚያስችል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሀገር የልማት ደጋፊ ለመሆን በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ። በዋና መምሪያው ለልማት የተዘጋጀውን የእርሻ ቦታ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ…

የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ለመገንባት ማቀዳቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከኢዝቬሺያ ቢዝነስ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷በርካታ የሩሲያ ባለሃብቶች…

በአዲስ አበባ የንግዱ ዘርፍ ማህበረሰብና ባለሃብቶች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የንግዱ ዘርፍ ማህበረሰብና ባለሃብቶች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። "ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ…

የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣት ሒደት ተጠናቅቋል፡፡ በፈረንጆቹ ባሳለፍነው ግንቦት 14 ቀን በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ተፎካካሪዎች አብላጫ ድምፅ ባለማግኘታቸው ወደ 2ኛ ዙር ድምጽ የመስጠት ሂደት መሸጋገሩ…

አቶ ደመቀ የጉዋንዡ ከተማን ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር ማስተሳሰር እንደሚያስፈልግ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የጉዋንዡ ከተማን ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር የማጎዳኘት ፍላጎት እንዳለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል። በቻይና ጉብኝት እያደረጉ ያሉት አቶ ደመቀ የጉዋንዡ ከተማ ከንቲባ ጉዎ…

የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር እና በጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የተዘጋጀው ውድድሩ÷''ለሀገር ሰላም እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡…

አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት ላሳየው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የክልሉ ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ላሳየው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ አቶ ፍቃዱ ባስተላለፉት መልዕክት÷ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ሕዝቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለውን ፍቅርና…

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ስማርት የመማሪያ ክፍል አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ የሆነውን ስማርት የመማሪያ ክፍል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አራት ኪሎ ግቢ በመገንባት ዛሬ ሥራ ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ…