Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አቀፍ የማርሻል አርት ስፖርታዊ ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የማርሻል አርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ “የማርሻል አርት ስፖርት ለከተማችን ሰላም እና ውጤታማ ትውልድ ግንባታ” በሚል መሪ ቃል…

የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት በሳዑዲ ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ተጠናቋል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከዓለምአቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት ( አይ ኦ ኤም ) የኢትዮጵያ…

መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአምቡላንስ እና ሰርቪስ ተሸከርካሪዎች ተበረከተለት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር አገልግሎቱን ለማስፋፋት የሚረዳ 14 አምቡላንስ እና 9 ሰርቪስ ተሽከርካሪዎች ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር ተበርክቶለታል። አምቡላንሶቹ 28 ሚሊየን ብር ወጪ እንደተደረገባቸውና ለሰርቪሶቹ ደግሞ 18 ሚሊየን…

የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል። የፌዴራል እና የክልል የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ…

አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከጄጁ ደሴት አስተዳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከጄጁ ደሴት አስተዳደር ኦ ያንግ ሁን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በጄጁ ደሴት በቱሪዝም፣ በባህል እንዲሁም ባህላዊ ቅርሶች እና የተፈጥሮ መስህቦች ዙሪያ በትብብር መስራት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፌይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ አገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከርና በሳዑዲ አረቢያ በሚገኙ…

የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት  ኢትዮጵያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ኢሌና ማርኪውዝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኢትዮጵያ ገቡ። ምክትል ፕሬዝዳንቷ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎችም የሴቶችና…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላት ያሉት የአማካሪ ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሙን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከኮሚቴው አባላት ጋር የትውውቅ መድረክ አዘጋጅቷል። በኮሚቴው እንዲካተቱ የተጋበዙ ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ስራዎች ድጋፍ…