የሀገር ውስጥ ዜና ለሊሴ ነሜ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw May 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ (ዲ አይ ፒ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኦማር አል መስማር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነሯ በውይይቱ ኩባንያው በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ መንደር ለመገንባት ስላለው እቅድ እና አተገባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ Tamrat Bishaw May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የባንኮች እና ኢንሹራንስ ተቋማት ሃላፊዎች እና የቦርድ አባላት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኪየቭ ከባድ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመባት አስታወቀች Tamrat Bishaw May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ከባድ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት እንደተፈፀመባት የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለጹ። ድሮኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት ባደረሱበት አካባቢ በትንሹ 3 ሰዎች መቁሰላቸውንም ባለስልጣናቱ ተናግረዋል። ባለስልጣናቱ የዩክሬን የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ለልምድ ልውውጥ ኢትዮጵያ ገባ Tamrat Bishaw May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ከኢትዮጵያ ፓርላማ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ ምህረቱ ሻንቆ (ረ/ፕ) ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአምራቾች አውደ ርዕይ ተከፈተ Tamrat Bishaw May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ8ኛ ጊዜ የተዘጋጀ የአምራቾች አውደ ርዕይ በደብረብርሃን ከተማ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በይፋ መከፈቱ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚገኙ የሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና መስሪያ ቤቶችን ዘመናዊና ምቹ በማድረግ ለሕዝባችን ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን – አቶ ሙስጠፌ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጀረር ዞን እና የደጋህቡር ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ጽህፈት ቤቶችን መርቀው ከፍተዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ አቶ ሙስጠፌ እና የክልሉ ም/ቤት አፈ ጉባዔ አያን አብዲን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀት የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀትና ማጠናከር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። አሁን በሥራ ላይ ያለው የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የገበታ ለሀገር ወንጪ ፕሮጀክትን ጎበኘ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑካን ቡድን የገበታ ለሀገር የወንጪ ፕሮጀክትን ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተወሰኑ የዲሲፕሊን ቅጣቶች Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከበልግ እርሻ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ቢሮው Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት ከሚለሙት ዋና ዋና ሰብሎችና ሥራ ሥር ተክሎች ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ መምሩ ሞኬ÷ በክልሉ ያለውን የበልግ…