Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሾላ ወተት ማቀነባበሪያ ማስፋፊያን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሾላ ወተት ማቀነባበሪያ ማስፋፊያን መረቁ፡፡ ሾላ ወተት በ66 ሚሊየን ብር ወደ ግል ከዞረ በኋላ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 40…

የአዲስ አበባ ከተማ ከ29 ሺህ በላይ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ኤጀንሲ ከ29 ሺህ 400 በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን አስመረቀ። ኤጀንሲው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የልማታዊ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ወደ ተሻለ የስራ መስኮች…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በአዊ ብሄረሰብ ዞን በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኙ። የመስኖ ልማቱ የአካባቢውን እምቅ የግብርና አቅም ጥቅም ላይ በማዋል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ፋይዳው…

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 195 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንሰ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 195 የህክምና ዶክተሮች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው መካከል 38ቱ በተለያዩ የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም የሰለጠኑ እንደሆኑ ተገልጿል። ሁለት ተመራቂዎች ደግሞ ከኖርዌይ…

ኢትዮጵያ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዘች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዙ፡፡ ለሃገራቱ የውሃ ሚኒስትሮች በጻፉት ደብዳቤ በመጭው ክረምት ከሚጀመረው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሮሃ የህክምና ማዕከል ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሮሃ የህክምና ማዕከል ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ፡፡ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…

ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ለአርሶ አደሮች ያልተሰራጬ የእርሻ መሳሪያ ክምችት በኢንዱስትሪው ይገኛሉ-ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ለአርሶ አደሮች ያልተሰራጬ የእርሻ መሳሪያ ክምችት እንደሚገኙ ተገለፀ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዳማ…

ለህዝብ አንድነት፣ መተሳሰብና ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ችግሮችን መፍታት ይገባል- ሲኖዶሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ አንድነትና መተሳሰብ፣ ለዜጎች ሁለንተናዊ ደህንነት እና የህይወት ዋስትና ቅድሚያ በመስጠት ችግሮችን በሰላማዊ እና በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…

የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ጀምሬአለው አለ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ፡፡ ቢሮው ይህን ያለው  ጣቢያችን በዛሬው እለት በመዲናዋ የሚገኙ ከ800 በላይ…

ሩሲያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሳይቤሪያ አየር ክልል እንዲበር ፈቃድ ሰጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሳይቤሪያ አየር ክልል እንዲበር ፈቃድ መስጠቷን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ ኤምባሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እና ሩሲያ አየር መንገድ ባለስልጣናት በደረሱት ስምምነት መሰረት በረራው መፈቀዱ ተጠቁሟል።…