በኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ የካንሳር ሃኪሞች አንዱ የነበሩት ዶ/ር አይናለም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በካንሰር ህክምና ዘርፍ በማግልገል ቀዳሚ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና ዘርፍ ያገለግሉ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ…