Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ምሽት 1 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የድል ጎሏን ዳዊት ተፈራ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ 10…

ኢትዮጵያና ጂቡቲ በመንገድ፣ በባቡር መሰረተ ልማትና በወደብ አገልግሎት ያላቸውን ትብብር የማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጂቡቲ በመንገድ፣ በባቡር መሰረተ ልማትና በወደብ አገልግሎት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጂቡቲ የወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለታላቁ የረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ለጾሙ በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

በዓለም ላይ የትምህርት፣ ባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን ታሳቢ ያደረገ የኮቪድ19 ክትባት አቅርቦት ሊኖር ይገባል-የትምህርት ሚኒስትሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) 211ኛ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ስብሰባ በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው። በዩኔስኮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት እና የዩኔስኮ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል እንዲሁም…

የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆችን ስልጣን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብስባ የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆን ስልጣን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ማራዘሙ ተገለፀ። የፓርላማው አፈ ጉባኤ መሀመድ ሙርሳል ሼኪህ እንደገለፁት ሶማሊያ ለቀጥታ ምርጫ እስከምትዘጋጅ ድረስ…

በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ለበርካታ ንጹሀን ዜጎች ግድያ እና ሴቶችን በማስደፈር በቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ተጀመረ። በዛሬው እለት የዐቃቤ ህግ ቅድመ ምርመራ ምስክሮች መሰማት…

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሃገራት ለመጡ ስደተኞች የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ በጋምቤላ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች መሰጠት መጀመሩን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ እስካሁን የአስትራዜኒካ…

ኢራን በእስራኤል ላይ የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ˝እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ˝ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በወሳኝ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በቅርቡ ለተፈፀመው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ አድርጓል።…

በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፕሮቶኮል ጉዳዮች ኃላፊ ለመሻሪ ቢን ነሂት አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ የሹመት…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ያላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 83 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 228,996 ደርሷል። በሌላ በኩል…