Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ሰራዊት “በትግራይ ክልል ንጹሃንን ፈጅቷል” በሚል በጁንታው ተላላኪዎች የሚናፈሰው የተቀነባበረ የሃሰት ወሬ ነው -መከላከያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊት "በትግራይ ክልል ንጹሃንን ፈጅቷል " በሚል በጁንታው ተላላኪዎች የሚናፈሰው የተቀነባበረ የሃሰት ወሬ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንኑ የፈጠራ ወሬ በሚመለከት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተለቀቀው ቪድዮም…

የብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ  የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልዩልዩ ኃላፊነትና በመንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ጠባቂነት ያገለገሉት የብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፅሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ…

ከእረፍት መልስ የተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በነበሩ የሀገራት ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ጀምሯል። ከእረፍት መልስ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት…

በሩዋንዳ በቱትሲዎች ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ 27ኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩዋንዳ በቱትሲዎች ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ 27ኛው ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ ስነ ስርዓቱ “ማስታወስ፣አንድነት እና መታደስ” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ  ነው የተከበረው ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

301 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱyhuyu

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 301 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ…

አንጋፋው ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ አየለ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ አየለ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ አርቲስት አየለ ማሞ ከዜማና ግጥም ደራሲነቱ ባለፈም የማንዶሊኑ ንጉስ በመባል ይታወቃል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቱም በነገው እለት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት…

ኢትዮጵያ ቡና ኤርትራዊውን ሮቤል ተክለሚካኤልና ናትናኤል በርሔን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። ኢትዮጵያ ቡና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አንበል እና የቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የነበረው እና የሴካፋ ሀገራት ውድድር ላይ የውድድሩ  ኮከብ ተጫዋች ተብሎ…

የአውሮፓ ኅብረት ለኢጋድ አባል ሀገራት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለኢጋድ አባል ሀገራት የተለያዩ የሕክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ከቁሳቁሶቹ መካከል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰርጂካል ማስክ፣ 24 አምቡላንስ እና ተንቀሳቃሽ መመርመሪያ ላቦራቶሪ እንደሁም የኮቪድ19…

ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም – ኢንጂነር ስለሺ

ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም - ዶ/ር ስለሺ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት እንደሌለው የውሃ፣ መስኖና…

የፖለቲካ ፓርቲዎች  የምርጫ ቅስቀሳ የአየር ሰዓትና የጋዜጦች የአምድ ድልድል የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ የአየር ሰዓትና የጋዜጦች የአምድ ድልድል የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ተካሄደ። የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድሉ ዛሬ መውጣቱን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ከነገ ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል።…