Fana: At a Speed of Life!

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል፡፡ ኢትሃድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ባለሜዳው ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ዶርትመንድን አስተናግዶ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ኬቪን ደ ብሩይነ እና ፊል ፎደን ለባለሜዳዎቹ…

ኢትዮጵያ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ የሆነ በአባይ ውሃ የመጠቀም መብቷን የሚያቅብ ማናቸውንም ዓይነት ስምምነት አትፈርምም – የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- በኮንጎ ኪንሻሳ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ስለሚቀጥልበት ሁኔታ ለመመካከር የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ አወንታዊ ውጤት እንዳይኖረው ግብጽ እና ሱዳን እንቅፋት ሆነዋል ሲል የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

የፌስቡክ መረጃቸው ከተጠለፈባቸው መካከል ከ12 ሺህ በላይ የኢትዮጵያውያን አካውንቶች ይገኛሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በመረጃ መረብ ጠላፊያዎች የፌስቡክ መረጃዎቻቸው ከተጠለፈባቸው 533 ሚሊየን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መካከል  ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑት በኢትዮጵያ መሰረታቸውን ያደረጉ የፌስቡክ አካውንቶች ናቸው ተብሏል። የመረጃ ጣለፊያዎች ከፌስቡክ የዘረፉት…

በናይጄሪያ ከ1 ሺህ 800 በላይ ታራሚዎች ከእስር ቤት  አመለጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በናይጄሪያ ታጣቂዎች በማረሚያ ቤት ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ  1 ሺህ 844 ታራሚዎች ማምለጣቸው ተገለፀ። ታጣቂዎቹ በኦዌሪ ከተማ ወደ ሚገኘው  ማረሚያ ቤት በማቅናት ተጠቀጣጣይ መሳሪያ በመጠቀም የአስተዳደር ህንፃውን በማፍረስ …

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የግንባታ ሂደት እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተለያዩ ሳይቶች በግንባታ ላይ የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የግንባታ ሂደት እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች መገኘታቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ9 ሺህ 38 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሺህ 138 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቫይረሱ 37 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም አስታውቀዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በቫይረሱ…

350 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 350 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሃላፊዎችን ሾሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሶስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡ በዚህም መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

ታዋቂው ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ደጋፍ ለማቅረብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ። አቤል ተስፋዬ በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በረሃብ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ሲያደርግ እንደነበረ…

አስተዳደሩ ለአቅመ ደካሞች፣ ወጣቶችና ሴቶች መኖሪያ ቤቶችና የመስሪያ ቦታ ሼዶችን አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ 85 አቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤቶች እና 770 ሴቶች እና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 166 የመስሪያ ቦታ ሼዶችን አስረከበ። በቁልፍ ርክክብ…