Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትንሹ መናኸሪያ የእሳት አደጋ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አውቶቢስተራ አካባቢ በተለምዶ ትንሹ መናኸርያ ተብሎ በሚጠራው የአውቶቡስ መናኸሪያ ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአጭር ርቀት መስመሮችን የትራንስፖርት…

የኢጋድ ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ በጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ ይካሄዳል። ጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቀጣይነት ላለው የሃገር እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሚዳሰስበት እና ከኢጋድ አባል ሃገራት…

ምርጫውን ሰላማዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን በየደረጃው ያሉ የክልል አመራሮች በልዩ ትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን በየደረጃው ያሉ የክልል አመራሮች በልዩ ትኩረት እንዲሰሩ የፌዴራል የምርጫ ጸጥታ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ኮሚቴው እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት የጎላ ችግር ሳያጋጥመው ሰላማዊ በሆነ…

በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ከ292 ሺህ በላይ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዛሬ መስጠት ተጀመረ። በክልሉ ጤና ቢሮ የህጻናት ክትባት ንኡስ ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አወል ጉደሌ ፤  ክትባቱ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ውስጥ…

ኢትዮጵያ ለራሷ ችግር መላ አታጣም- በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ዓመታት በላይ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ን በበላይነት የመራችው ኢትዮጵያ ለራሷ ችግር መላ አታጣም  ሲሉ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒ ሞርጋን ተናገሩ። አምባሳደር ጀምስ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና…

አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) "ፀደይ ባንክ” በሚል መጠሪያ ወደ ባንክነት ሽግግር አድርጓል። የተቋሙን ወደ ባንክነት ሽግግር አስመልክቶ የባለአክሲዮኖቹ ጉባዔ ዛሬ በባሕር ዳር ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ…

በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ 53 ሚሊየን 795 ሺህ 644 ብር የሚገመቱ ዕቃዎች በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጡ እና ወደ ሀገር ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች 40 ሚሊየን 300 ሺህ 334 ብር…

ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን በመደገፍ የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ ያግዛል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን የሚደግፍ እና የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ደመና የማዝነብ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቂያ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ በመገኘት ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን…

አንጋፋው ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢቢሲ ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም በቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ በአሁኑ ኤፍ ኤም አዲስ 97 ነጥብ 1 ለረጅም አመታት አገልግሏል፡፡ ከተማ ሀይለማርያም ባደረበት ድንገተኛ ህመም…