Fana: At a Speed of Life!

337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

በአዲስ አበባ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የመንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ጎሮ ድረስ ያለውን አዲስ የመንገድ ፕሮጀክት በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የግንባታ ስራውን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀመረ፡፡ በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይም…

ባለፉት ሰባት ቀናት 14 ሺህ 437 ግለሰቦች በኮቪድ19 ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ቀናት ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 14 ሺህ 437 ግለሰቦች በኮቪድ19 መያዛቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 100 ግለሰቦች ውስጥ 25ቱ…

አራት ተጠርጣሪዎች ከተሰረቁ የመኪና መለዋወጫዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለልማት በተዘጋጁ ቦታዎች ላይ በተደረገ አሰሳ አራት ተጠርጣሪዎችን ከተሰረቁ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ…

በኤርትራ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ተከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ዝግታቸው የነበሩ ትምህርት ቤቶች መክፈቷን የሀገሪቱ ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ-መስቀል አስታወቁ። በመላ ሀገሪቱ ትምህርት ቤቶቹ የተከፈቱት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ…

አምብሮ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምብሮ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅል ለማቅረብ የሚስችለውን ስምምነት ለአራት ዓመታት አራዘመ። አምብሮ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ይፋዊ የቴክኒካል ስፖንሰር…

የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ነጻነት ሰነድ በተቋማቱ ነጻነቶች ሳይሸራረፉ ለማስተግበር የሚያስችል መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ነጻነቶች ሳይሸራረፉ ለማስተግበር የተቋማዊ ነጻነት ማዕቀፍ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ማስገባት ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ:: ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ነጻነት ማዕቀፍ ሰነድ ዝግጅትን አስመልክቶ ከባለድርሻ ተቋማት…

እነ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን በሚል ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) እነ ስብሃት ነጋ በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ጉዳያችን ይታይልን ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ፡፡ ባለፈው ቀጠሮ ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያችን በፌደራል ፍርድ ቤት ሳይሆን በትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው መታየት ያለበት ሲሉ አቤቱታ አቅርበው ነበር፡፡…

በወላይታ ሶዶ ከ8 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል የማስፋፊያ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በከተማዋ ባሉ አዳዲስ መንደሮች 8 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግንባታ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ግንባታው ከተከናወነባቸው መንደሮች መካከል…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ላለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ላስመዘገበው ውጤት እጅግ…