ፖሊስ በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ በእዙ ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው በተከሰሱት መኮንኖች መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠው።
ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠባቸው እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ…