Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ የድንበር አካባቢዎችን ለማልማት የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ መሰረት ድጋፉ የድንበር አስተዳደር፣ በሞያሌ እና ጋላፊ ኬላ ንግድና ትራስንፖርት ለማሻሻል  እንደሚውል…

ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው ሀሳብ መሉ እምነት አላት – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው ሀሳብ መሉ እምነት እንዳላት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አረጋገጡ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትና ከወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ፌሊክስ…

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ፡፡ እለቱ ዓለም ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል፡፡ በኢትዮጵያም “ጀግኖቻችንን እወቋቸው፤ አድንቋቸው” በሚል መሪ ቃል በመከላከያ ሚኒስቴር ተከብሯል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የጠቅላይ ፍርድ…

በየመን በማረሚያ ቤት በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በማረሚያ ቤት በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው በስደተኞች ማረሚያ ቤት የደረሰ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የእሳት አደጋው በመዲናዋ ሰንዓ ሳዑዲ ዓረቢያ ካደረሰችው ጥቃት በኋላ የተከሰተ ነው ተብሏል፡፡…

ፌስቡክ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ። ፌስቡክ ኢትዮጵያና ኬንያን ጨምሮ የማህበራዊ ጉዳይ፣ ምርጫ እና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ  ተጠያቂነት እና ቁጥጥርን የሚያሳድግ…

የበለስ ጃዊ የሀይል ማከፋፈያና ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ387 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው በአማራ ክልል አዊ ብሄረሠብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የበለስ ጃዊ የሀይል ማከፋፈያና ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ 61 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ፕሮጀክት ግዙፉን የበለስ ስኳር ፋብሪካ ሀይል የሚመግብ ነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የፌደራልና የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና በዛሬው እለት መሰጠት ጀመረ። ፈተናው ከዛሬ የካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ማስታወቁ ይታወሳል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ…

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ‘የመደመር መንገድ’ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘የመደመር መንገድ’ የተሰኘው መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፉ፥ የለውጡን ፈለግ እና መደመር ያለፈበትን መንገድ እንደሚዳስስ ተነግሯል። በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ ዛሬ ላይ የደረሰውን ለውጥ የወለዱ…

ኢትዮጵያና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…