Fana: At a Speed of Life!

የደብረ ማርቆስ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃን ለማሻሻል ከ260 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃን ለማሻሻል ከ260 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታ ተጀመረ። የደብረ ማርቆስ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በአንድ ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል። በተመሳሳይ ለስናን ወረዳ ርዕሰ ከተማ ረዕቡ…

በደቡብ ክልል ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ፈቃድ የተሰጠው ባለሀብቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት…

በትግራይ ክልል ህብረተሰቡ እስከ መጋቢት 10 ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ አሮጌዉን ብር ሙሉ በሙሉ እንዲቀየር ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ህብረተሰቡ አሮጌዉን ብር ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 10 ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ በአዲሱ እንዲቀየር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ። ከትግራይ ክልል በስተቀር በመላ ሀገሪቱ አሮጌዉን ብር በአዲስ የመቀየሩ ሥራ በተሳካ ሁኔታ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ያደረጉት ጨዋታ በወልቂጤ አሸናፊነት ተጠናቋል። ጅማ አባ ጅፋሮች ተመስገን ደረሰ ጨዋታው በጀመረ በ4ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳሚ ቢያደርጋቸውም…

በአዲስ አበባ  በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶች የገንዘብ ድጋፍ ይደረጋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው- አስተዳደሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ  በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶች በከተማ አስተዳደሩ እንዲሁም ከውጭ ሀገር የገንዘብ ድጋፍ ይደርጋል በሚል የባንክ ሂሳብ እንዲከፍቱ የሚጠይቅ  ሃሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።…

ኢትዮጵያ በ6 ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራ ተደርጎባታል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ወደ ኢትዮጵያ ተቋማት መሰንዘራቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለፀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በበጀት ዓመቱ ከወትሮው በተለየ መልኩ በርካታ የሳይበር…

በሀዋሳ ከተማ የካናቢስ እፅና ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግቦችና መጠጦች ተወገዱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ  ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት  በስሩ  ከሚገኙ ስምንት ኬላ ጣቢዎች በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ  በቁጥጥር  ስር ያዋለውን  የካናቢስ ዕፅ በትላንትናው እለት አስወግዷል ። ከካናቢስ ዕፁ በተጨማሪ ወደ ሃገር እንዳይገቡ የተከለከሉ ልባሽ…

በአንድ ሳምንት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያጓጉዙ የነበሩ 16 ተሽከርካሪዎችና 17 ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር…

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ 93 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 93 ተማሪዎች አስመረቀ። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት የፖለቲካና የሲቪክ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር…

ጠ/ሚ ዐቢይ በበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሰለጠኑ ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰላም ሚኒስቴር በበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ያሰለጠናቸውን ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶችን መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንደገለጹት፤ አሁን ያለው ትውልድ በነጻ መስጠት…