Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የ2 ወራት የፅዳት ንቅናቄ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አካባቢዬን በማጽዳት ለከተማዬ ጽዳትና ውበት አምባሳደር ነኝ!” በሚል መሪ ቃል የፅዳት ንቅናቄ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ተጀመረ። ንቅናቄው በከተማ ደረጃ የሚካሄድ ሲሆን ለ2 ወራት የሚቆይ ይሆናል። ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ…

ኤጀንሲው የኮቪድ-19 ክትባትን ለመቀበል አና ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮቪድ-19 ክትባትን ለመቀበል አና በመላ ኢትዮጵያ ለማሰራጨት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳስታወቁት ኤጀንሲው በአሁኑ ሰዓት 100…

የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግንባታ አፈፃፀም 80 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግንባታ አፈፃፀም 80 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ለማምረቻ ኢንዱስትሪ አስፈላጊ የሆኑ የመሰረተልማቶች እየተሟላለት ሲሆን በሚቀጥሉት ቅርብ ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ባለሀብቶችን ለመሳብ…

በጥገና ምክንያት ከጢስ አባይ ፏፏቴ ግርጌ የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥገና ምክንያት ከጢስ አባይ ፏፏቴ ግርጌ የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳሰበ። በጢስ አባይ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በሚካሄደው ጥገና ምክንያት የጢስ አባይ ፏፏቴ ውሃ ከነገ የካቲት 27 ቀን…

ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ገለጸ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ እንደገለጸው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋው ከነገ የካቲት…

ወደ ስራ በገቡ 12 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ89 ሺህ በላይ ዜጎች በቀጥታ በስራ ላይ ይገኛሉ- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ስራ በገቡ 12 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ከ89 ሺህ በላይ ዜጎች በቀጥታ በስራ ላይ እንደሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። በብሔራዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት የቀጣይ 20 ዓመት እቅድ ዝግጅት እና አተገባበር ላይ…

ህሙማን ባሉበት ቦታ ህክምና የሚያገኙበት ሕክምና ማዕከል አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ የቴሌ ሄልዝ ቴክኖሎጅ ሕክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር የቴሌሄልዝ አገልግሎት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች ጊዜ፣ ጉልበትና ገንዘብ ቆጣቢ በመሆኑ አዋጭ መሆኑን…

አቶ ደመቀ ለተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አምባሳደሮች እና ተወካዮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ  ገለፃ አድርገዋል። አቶ ደመቀ…

ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ለተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተርነት በአፍሪካ ህብረት በእጩነት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አርከበ ዕቁባይ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው እንዲወዳደሩ  በሙሉ ድምጽ መምረጡን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አስታወቀ። ህብረቱ ዶክተር አርከበ ብቸኛው አፍሪካዊ እጩ በማድረግ ማቅረቡን…

በአስተዳደር ተቋማት በሚተገበረው የአስተዳደር ስነ ስርአት አዋጅ እስካሁን 800 መመሪያዎችን መመዝገብ ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም አስተዳደር ተቋማት እንዲተገበር በወጣው የአስተዳደር ስነ ስርአት አዋጅ እስካሁን ድረስ 800 መመሪያዎችን መመዝገብ መቻሉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ አዋጁ ከአስተዳደር ተቋማት የሚላኩት መመሪያ በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተመዝግቦ እና…