የሀገር ውስጥ ዜና ኦሞቲክ የተሰኘ ማህበር በ114 ሚሊየን ብር በኮይሻ ሎጅ ሊገነባ ነው Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞቲክ ጠቅላላ ንግድ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ114 ሚሊየን ብር ደረጃውን የጠበቀ ሎጅ በኮይሻ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የማህበሩ የሎጆችና ሆቴሎች መምሪያ ሃላፊ አቶ አብዲ ፤ ማህበሩ በገበታ ለሀገር በታቀፈው የኮይሻ ፕሮጀክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 ረሃብን ለማጥፋት በሚያስችል መንገድ ላይ አይደለችም- ፋኦ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 የረሃብን ደረጃ ዜሮ ለማድረስ በሚያስችል መንገድ ላይ እንዳልሆነች ዓለም አቀፉ የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ አበበ ሀይለ ገብርኤል ገለፁ። በአህጉሪቱ ረሃብን ለማጥፋት የተያዘው ግብ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ሁለተኛውን ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለተኛው ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን ሂደትን አስመልክቶ በተለያየ ወቅት የተለያዩ መረጃዎችን ሲያደርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራውጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በቀጠናው ሰላምና ደህንነትን ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጅየም የኢፌዴሪ ኤምባሲ፥ በቤኔሉክስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በበይነ መረብ የቱሪዝም ማስተዋወቅ አካሄደ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጅየም የኢትዮጵያ ኤምባሲና በቤኔሉክስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድሎችን በማስተዋወቅ ላይ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ኢትዮጵያ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን የሚያስችል የግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱከም ከተማ 3 ሺህ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የምግብ እህል ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና በዱከም ከተማ አስተባባሪነት ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ እህል እና የንፅህና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ለነዋሪዎቹ ተንቀሳቃሽ ወንበር፣ የምግብ እህል፣ የንፅህና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሺህ በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ሁለት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ተዘዋውረዋል – የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ 5 ሺህ 844 ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሁለት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ማዛወሩን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች 295 ተጨማሪ ስደተኞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቤስሊ በትግራይ ክልል ድጋፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ከተወያዩ በኋላ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በክልሉ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚስተዋለው መዘናጋት የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እንዲጨምር አድርጓል – ጤና ሚኒስቴር Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በህብረተሰቡ ዘንድ በሚስተዋለው መዘናጋት ሳቢያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮቪድ19 ስርጭትና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቢስሊ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዋና ስራ አስፈጻሚው በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎት አስመልክቶ ላደረጉት ገንቢ አስተዋጽኦ እና ተጨባጭ…