Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2013 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት…

በግዥ ዕቅድና ንብረት አስተዳደር በሚታዩ ክፍተቶች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግዥን በዕቅድ በመምራት የንብረት አስተዳደርን ውጤታማነት እናሳድግ" በሚል መሪ ቃል በግዥ ዕቅድና ንብረት አስተዳደር በሚታዩ ክፍተቶች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብአዊ ድጋፍ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ተንቀሳቅሰው ድጋፍ እንዲያደርጉ መንግስት እየሰራ እንዳለ…

አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ፀሃፊ ጃኒን አልም ኤሪክሰን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ድሪባ መንግስት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ በተመለከተ ገለጻ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 161 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 282 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 161 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ እስከአሁን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 161 ሺህ 974…

ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድ ስም የማጥፋት ዘመቻ አትቀበልም-ጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድን ፓለቲካዊ ወገንተኝነት ያለውን ስም የማጥፋት ዘመቻ እንደማትቀበል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር እርምጃውን…

በትግራይ ክልል የፌዴራል መንግስት 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ወጪ በማድረግ ሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቧል- የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ከሌሎች ጉዳዮች በማስቀደም በትግራይ ክልል 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ወጪ በማድረግ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር እርምጃውን ተከትሎ እየቀረቡ ስላሉ…

በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይሉ በጄኔራል ዮሐንስ እየተመራ የማረጋጋት እና መልሶ የመገንባት ሥራውን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት  በትግራይ ክልል የተከናወኑ ሥራዎችንና ቀጣይ እርምጃዎችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይል እና ጊዜያዊ አስተዳደር በተገኙበት ነው የተካሄደው። ከዛሬ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2013 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ሰፊ ውይይት እንደሚያደርግ በምክር ቤቱ…

አምባሳደር ተሾመ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር መክረዋል። ውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ እና የጋራ በሆኑ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያተኮረ ነበረ። አምባሳደር…