Fana: At a Speed of Life!

338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ባለፈው…

“የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ ብልጽግና ፓርቲ የተዘጋጀ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ዜጎች በህገ-መንግስቱ የተቀመጠላቸውን መብት በመጠቀም…

በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በማገዶ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ። በትናትናው ዕለት በከተማዋ በደረሰ የእሳት አደጋ 29 መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ቤት መውደማቸው ተጠቁማል።…

በመዲናዋ ለከተማየ ውበት እኔም አምባሳደር ነኝ” በሚል ንቅናቄ ከ25 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ጽዱና ውብ ከተማ ለማድረግ "ለከተማየ ውበት እኔም አምባሳደር ነኝ" በሚል ንቅናቄ ከ25 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ አካባቢን የማጽዳት ስራ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ። ለሁለት ወር…

በ6 ወራት በትራፊክ አደጋ የ1 ሺህ 848 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት  በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 20 ሺህ 672 የመንገድ ትራፊክ አደጋ መድረሱን እና የ1 ሺህ 848 ሰዎች ህይወት ማለፉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የትራፊክ አደጋዎቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2012 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013…

ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ መስራት ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ በሰው የመነገድና ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ…

በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ረጅ ተቋማት በማሳወቅ ብቻ እየገቡ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም በፍቃድ ይገቡ የነበሩ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ረጅ ተቋማት አሁን ላይ በማሳወቅ ብቻ እየገቡ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትግራይ ስላለው ሁኔታ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የአሜሪካው የውጭ…

የልዩ ዘመቻዎች ኃይል የአየር ወለድ ስልጠና ማጠናቀቂያ የአየር ወለድ ዝላይ ትርኢት በዱከም አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የልዩ ዘመቻዎች ኃይል የአየር ወለድ ስልጠና ማጠናቀቂያ የአየር ወለድ ዝላይ ትርኢት በዱከም አካሄደ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በተገኙበት በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሴቶች ወር አከባበርን በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ እና ታዋቂ ከሆኑ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር በመወያየት ጀምረውታል፡፡ ስኬታማ ሴቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ወጣት…