Fana: At a Speed of Life!

በወጣቱ ላይ የተሰራውን የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት ማስተካከል ይገባል – ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በወጣቱ ላይ የተሰራውን የመለያየትና የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት መመለስ እንደሚገባ ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር ጠየቀ። ይህ የተጠየቀው "በስልጡን ምክክር አዲስ የተስፋ ምዕራፍ" በሚል እየተካሄደ ባለው ብሔራዊ የምክክር መድረክ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና በኮቪድ19 ክትባት ፍትሃዊነት ስርጭት ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በብሄራዊና አካባቢያዊ የፀጥታ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንኳን አደረሳቹሁ! የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት…

ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር፣ የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ሥራ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ በሐረሪ ክልል ርዕሰ…

345 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)345 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 300 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ህጻናት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት…

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤፍጌኒ ተረክህን ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አምባሳደሩ “የአድዋ ድል ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛትን በመታገልና በማሸነፍ ነጻነቷንና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትግራይ ክልል እና በመተከል ዞን ለተጎዱ ዜጎች የሚውል 50 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትግራይ ክልል እና በመተከል ዞን ለተጎዱ ዜጎች በግላቸው 50 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ "ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል" በሚል የሚንቀሳቀሰው የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ እና ዓለም አቀፍ ትብብር…

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በ35 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀርቡ ወረዳ በ35 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን ስድስት የተለያዩ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል መንግስት እንዲሁም የወርልድ ቪዥን…

125ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ በዓሉ የአድዋን ድል በሚዘክሩ ዝግጅቶች እንዲሁም ጥናታዊ ጽሁፎችን በማቅረብ ተከብሯል፡፡ በዚህም በኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ…

የሴቶች የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል ሃሳብ የሴቶች የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ሴቶች በማኀበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተሳታፊና…