Fana: At a Speed of Life!

ም/ር መስተዳድር ሙስጠፌ ባጃጅ ላይ 300 ሺህ ብር አግኝቶ ለባለቤቷ ለመለሰው ወጣት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ባጃጅ ላይ 300 ሺህ አግኝቶ ለመለሰው የጅግጅጋ ከተማ ወጣት ጉሌድና ምስጋና አቀረቡ። በጅግጅጋ ከተማ የባጃጅ አሽከርካሪ የሆነው ወጣት በሚያሽከረክረው ባጃጅ ውስጥ 300 ሺህ ብር…

የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ወደ መጋቢት 16 ቀን ተዘዋወረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ቀደም ሲል ከተያዘለት የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም መዘዋወሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው…

የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው" ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። 'አድዋ የሕብረ ብሄራዊነት አንድነት ዓርማ' በሚል መሪ ቃል 125ኛው የአድዋ ድል በዓል እየተከበረ ይገኛል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው፡፡ ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም፡፡ ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ ሀገር ግንባርን ለባሩድ፣ አንገትን ለካራ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዘጠኝ የአልሸባብ ታጣቂዎችን ደመሰሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ማስከበር ሀይል ( አሚሶም)  ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት  የአልሸባብ ቡድን ላይ በወሰደው እርምጃ ዘጠኝ ታጣቂዎችን ደመሰሰ። በሶማሊያ ደቡባዊ ምስራቅ በሰራዊቱ የጦር ካምፕ ላይ ጥቃት ለመፈፀም…

በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተያዘላቸው ሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ፡፡ የአርብ ገበያ -ሰከላ -ቲሊሊ ሎት ሁለት 62 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እና የደንበጫ - ሰቀላ እና የቢቡኝ…

125ኛውን የአድዋ ድል በዓል የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ። 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። ከዝግጅቶቹ መካከል አንዱ የድል በዓሉን የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት…

መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በዚህ ስራም ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በቅርበት እየሰራ እንዳለም አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚነስቴር እንዳስታወቀው 70 በመቶ የሚሆነውን…

በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ አቶ በሪሁን ታመነ ለኢዜአ…

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለትግራይ መልሶ ማቋቋም የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም ስራ የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ ክልሉን መልሶ ለመገንባት ሁሉም እንዲረባረብ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የተደረገ መሆኑም ተገልጿል። በትግራይ ክልል…