በሀረሪ ክልል የኦሮሞን የስነ-ፅሁፍና ስነ-ጥበብ ከማሳደግ አንፃር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የኦሮሞን ስነ-ጥበብና ስነፅሁፍ ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ፓናል ውይይት አካሄደ፡፡
የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህ እደተናገሩት የኪነጥበብ ሙያ…