Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ለ53 ወረዳዎች የአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ለ53 ወረዳዎች የአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ጥናት መካሄዱ ተገለጸ፡፡ የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከደቡብ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ስጋት ፕሮፋይል…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1 ሺህ 516 የፖሊስ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ በ22ኛ እና በ23ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 516 መደበኛ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለፖሊስ አባላቱ የስራ መመሪያ…

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበር አርአያ ሊሆኑ ይገባል – አቶ ላቀ አያሌው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልህቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከግብር ከፋዮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በዛሬው…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፖፑሌሽን ፈንድ ተወካይ ዴኒያ ጋይል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፖፑሌሽን ፈንድ ተወካይ ዴኒያ ጋይል ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያ ከፈንዱ ጋር ያላትን የረዥም አመታት ትብብር ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ዶክተር ሊያ…

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርስቲው በ65ኛ ዙር  ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከዛሬ ስድሳ ስምንት ዓመት በፊት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጡት ምርጫ ቦርድ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡ ቦርዱ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ እንዳለ ጠቁሟል፡፡ በመሆኑም የእጩዎች…

የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ። በፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ርእሰመሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የአማራ ክልልና የብሔረሰቡ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በሕዝብ…

በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን አሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፡፡ የጋራ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ብሄራዊ የምክክር መድረክ በሸገር ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በሠላማዊ መንገድ ለመስጠት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተራዝሞ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና…

የህዳሴ ግድብ የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ውይይት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክር ቤት እና የሳይንስና…