Fana: At a Speed of Life!

ጨፌ ኦሮሚያ 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የስራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈጉባዔ ሎሚ በዶ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ራሱን ያጠፋበትን የማይሆን መንገድ መርጧል ብለዋል፡፡…

በመዲናዋ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ከአዲስ አበባና ከብሔራዊ ድንገተኛ ምላሽ አስተባባሪ ቡድኖች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት የህክምና አቅምን ከማጎልበት…

መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ ከዓለም አቀፍ ለጋሽና አጋር አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ…

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ…

በትግራይ ክልል ለ3 ሚሊየን 165 ሺህ ዜጎች እርዳታ ተከፋፍሏል – አቶ ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ3 ሚሊየን 165 ሺህ ዜጎች እርዳታ መከፋፈሉን የፌዴራል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገልጸዋል። በትግራይ ክልል የተካሄደውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በተፈጠረ ሰብዓዊ ቀውስ ለበርካታ ወገኖች…

በድባጤ ወረዳ ሳስ ማንደን ቀበሌ የእርቅ ስነ-ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድባጤ ወረዳ ሳስ ማንደን ቀበሌ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አብረው ከሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የእርቅ ስነ-ስርዓት ተፈፀመ። በእርቅ ስነ-ስርዓቱ ላይ ከጉሙዝ ማህበረሰብ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎችና ከሳስ…

በሲዳማ ክልል የ81 ህገ ወጥ የመንግስት ሰራተኞች ቅጥርና የደረጃ እድገት ተሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ81 ህገ ወጥ የመንግስት ሰራተኞች ቅጥርና የ12 ህገ ወጥ የደረጃ እድገት እንዲሰረዝ መደረጉን የክልሉ የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የመንግስትና የህዝብ ንብረት የሆነ 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ከምዝበራ…

ባለፉት ሰባት ወራት ከ169 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት 169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አፈፃጸሙ ከዕቅድም ሆነ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት መሆኑን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው…

በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊትና በማይካድራ ከተፈጸመው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ አካላት ላይ በቀጣዮቹ ሳምንታት ክስ ይመሰረታል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም በማይካድራ ከተማ ከተፈጸመው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ አካላት ላይ በቀጣዮቹ ሳምንታት ክስ እንደሚመሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ ድጋፍ ሁኔታ መሻሻል እያሳየ መሆኑን ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊ በትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ ድጋፍ ሁኔታ መሻሻል እያሳየ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ዳይሬክተሩ በትግራይ ክልል ካለው የዓለም ምግብ ፕሮግራም ቡድን ጋር መወያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም…