Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል የአንድ ወር ደመወዝ 50 በመቶ ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከወር ደመወዛቸው 50 በመቶ ለገሱ መንግሥት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም፣ ሰብዓዊ እርዳታን ለማዳረስና የህብረተሰቡን የእለት ተእለት…

ወይዘሮ አዳነች አበቤ ላለፉት 7 ዓመታት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦ ስራ ያልተጀመረባቸውን የሁለት ጠቅላላ ሆስፒታሎች ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ ላለፉት ሰባት ዓመታት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦ ስራ ያልተጀመረባቸውን ሁለት አጠቃላይ የሆስፒታል ግንባታ ስራዎች በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ኮልፌ ቀራኒዮ…

ፖሊስ በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል በርካታ ሰዎች ተገድለው 10 ሴቶች መደፈራቸውን እና ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል በርካታ ሰዎች ተገድለው 10 ሴቶች መደፈራቸውን እና 17 ሚሊየን 620 ብር የሚገመት በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገለጸ፡፡ ሴቶችን አስገድደው በማስደፈር እና በንጹሀን ዜጎች ግድያ በቀጥታ ተሳትፎ አላቸው…

ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ የሚገኙ ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቅርበዋል። በመጠለያው የተጋረጠውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል የውይይት…

የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከል በኢትዮጵያ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂ አይ ዜድ እና ኦሬንጅ የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከልን በኢትዮጵያ ከፈቱ፡፡ ማዕከሉ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቃዊ አፍሪካ ሶስተኛውና ወጣቶችን በበይነ መረብ ቴክኖሎጂ ለማሠልጠንና የተሻለ የሥራ ዕድል እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ፡፡ ግምገማው በከተማው ከተቀመጠው ግብ አንጻር የተቃኙ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

በአዲስ አበባ ከተማ በአየር ጥራት መቆጣጠሪያ ቴክኒካል ስራዎች ላይ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን ከሲ40 ከተሞች የአየር ንብረት አስተዳደር ቡድን አባል ሃገራት ጋር በጋራ በመሆን በአየር ጥራት መቆጣጠሪያ ቴክኒካል ስራዎች ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡ ትኩረቱን በአየር ጥራት ላይ ባደረገው…

በማድሪድ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 8 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ከ65 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሌላዋ…

አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ዱድሪጅ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በጋራ ጉዳዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል። ከዚህ ባለፈም በኢትዮጵያ…

የ’ገበታ ለሀገር’ መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ ነው – ጠ/ሚ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የተካሄደው የ'ገበታ ለሀገር' መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ አልባሳት፣ ምግብ፣ ባህላዊ ቁሳቁሶችን ጨምሮ የነበረው…