Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በሁለት የተለያዩ ቦታዎች የደረሰ ሲሆን፥ አንድ እናት እና የአሽከርካሪ ህይወት ማለፉን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያን የጠቀሰው የአዊ ዞን…

ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት ታደርጋለች – ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በ46ኛው የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ…

መንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም በክልሉ ከሚገኙ 36 ወረዳዎች…

ለ135 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ትግራይ ክልል ገብተው የሰብአዊ ድጋፍ ሂደቱን እንዲዘግቡና እንዲያግዙ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረግ ላመለከቱ እና ዓለም አቀፍ መመዘኛውን ላሟሉ የ11 ዓለም አቀፍ የሚዲያ አባላትን ጨምሮ ለ135 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሰራተኞች ወደ ትግራይ ክልል በመግባት የሰብዓዊ ድጋፍ ሂደቱን እንዲያግዙ እና…

ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶች እና የልብስ ቦንዳ በህገወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 16 ሚሊየን 63 ሺህ 250 ብር የሚገመት ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች እና የልብስ ቦንዳ በህገወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ በቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተያዘ፡፡ መድሃኒቱና የልብስ ቦንዳው የካቲት13 ቀን ሌሊት ላይ በተደረገ ፍተሻ…

አይ ኤም ኤፍ በባለሙያዎች ደረጃ በተራዘመው የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን ከገንዘብ…

አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን እና ከፖላንድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን እና ከፖላንድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ሙሉ ከጀርመን የውጭ ጉዳይ የሰብ ሰሀራ አፍሪካ እና ሳሄል ዳይሬክተር አምባሳደር ሮበርት ዶግለር ጋር ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና…

ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድን ለመቆጣጠር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የፍትህ አካላት ጋር የጸረ-ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ንቅናቄ አካሂዷል፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ለሁለት ቀናት በአዳማ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ…

ለስኳር ህክምና አገልግሎት የሚውል መድኃኒት እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስኳር ህክምና አገልግሎት የሚውል በቂ መጠን ያለው መድኃኒት እየተሰራጨ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅርቦት ኤጀንሲው ለስኳር ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን ከየካቲት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ካለው የፍጆታ መጠን አንፃር በቂ…

በትግራይ ክልል ከ75 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ እርዳታ ተቋማት እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ድጋፍ ለማድረግ በአሁኑ ሰአት ከ75 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ተቋማት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…