የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ነፃ የምክር አገልግሎት ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር መምከሩን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲኖርና የህግ የበላይነት እንዲከበር ከህዝቡ ጋር በቅርርቦሽ እየሰራ እንዳለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር የሚገኘው የዳጉሩ ድኪል መንገድ ጥገና ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮ-ጅቡቲ የድኪል-ጋላፊ መንገድ ውስጥ ከዳጉሩ እስከ ድኪል 80 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ ለማስተካከል የሚያስችለው የጥገና በይፋ ተጀምሯል። በጥገና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታዎች አቶ ካሳሁን ጎፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል አልፈጸምኩም ብለው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል አልፈጸምኩም ብለው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ። ተጠርጣሪው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ አቶ ሙሉጌታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ፣ ፀጥታ፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ዋና ዳይሬክተር ሼን ጆንስ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አባላት መቐለ ከተማን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ዋና ዳይሬክተሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የአስቸኳይ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ አስጀመረ፡፡ የአገልግሎቱ ማስጀመሪያ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዳማ ከተማ ተካሄዷል፡፡ አዳማን ጨምሮ ቢሾፍቱ፣ ዱከም፣ ገላን፣ ሞጆ እና አዋሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ምርጫ ሰብአዊ መብት የፖለቲካ ፖርቲዎች ዋነኛ አጀንዳ ሊሆን ይገባል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስተኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰብአዊ መብት የፖለቲካ ፖርቲዎች ዋነኛ አጀንዳ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ “ሰብአዊ መብት በምርጫ ወቅት” በሚል ሀሳብ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል ያቀናው ጁቬንቱስ በፖርቶ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ታሬሚ እና ማሬጋ ለፖርቶ የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ኪዬዛ ጁቬንቱስ ለመልሱ ጨዋታ ተስፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የተገነባው የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ተመረቀ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የተገነባው የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ተመረቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታው አቶ አወል ወግሪስ የተሽከርካሪ ማቆሚያው ግንባታ እያደገ ከመጣው የወጪ ገቢ እቃዎች አንጻር እየጨመረ የመጣውን የአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች ይፋ ሆኑ Tibebu Kebede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች ከቤት ንብረታቸው የራቁ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶችን ይፋ አደረገ። ድጋፍ ለማድረግ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲቀርብ እንደነበር የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል። ለዚህም…