Fana: At a Speed of Life!

በፖላንድ በቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በፖላንድ በቤት ውስጥ በተካሄደ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በ3 ሺህ ሜትር ለምለም ሀይሉ የአመቱን ፈጣን ሰአት በመሮጥ አሸንፋለች። ፋንቱ ወርቁ በተመሳሳይ ርቀት 3ኛ ሆና አጠናቃለች። በ800…

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ በህገወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ 6ሺህ 600 ካርቶን የምግብ ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ 6ሺህ 600 ካርቶን ፈሳሽ የምግብ ዘይት ተያዘ። መንግስት በድጎማ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ቢሰራም ህገወጦች ባቋራጭ ለመክበር የፍጆታ እቃዎችን በመደበቅና በማከማቸት ነዋሪውን…

ኬንያ ከሚገኙ የሶማሌ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን የሶማሌ ክልል ተወላጆች ጋር ውይይት መካሄዱን በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ኬንያ ከሚገኙ የክልሉ ተወላጆች ጋር በናይሮቢ…

በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ…

የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል የውይይት መድረኮች ሊካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በየደረጃው እንዲፈቱ ለማድረግ እና በቀጣይ በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል "የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል ርዕስ እስከ ቀበሌ ድረስ የንቅናቄ መድረኮች…

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615 ሰዎች በፅኑ ዕሙማን መርጃ ክፍል ውስጥ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የ29 ሰዎች…