Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ህንድ የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሸንከር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የሃገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውጤታማ…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሆስፒታል ወረቀት አልባ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ እና የመረጃ ሲስተምን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሆስፒታል ወረቀት አልባ የኤሌክትሮኒክ ዘመናዊ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ እና የመረጃ ሲስተምን መረቁ፡፡ አገልግሎቱ በአዲስ አበባ ብሎም በሃገሪቱ የመጀመሪያ…

የጎንደር ከተማ አስተዳደር “በተኩስ ደስታችንን እንገልፃለን” የሚሉ አካላትን ለሕግ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር “በተኩስ እሩምታ ደስታቸውን የሚገልፁ አካላት” ባላቸው ላይ የሕግ የበላይነትን እንደሚያስከብር ገለፀ፡፡ በሕግ ማስከበሩ ሂደት የተገኙ ድሎችን ምክንያት በማድረግ “ደስታቸውን በተኩስ እሩምታ የሚገልጹ አካላት” የነዋሪውን…

ቦርዱ በሦስተኛ ዙር ዕውቅና የሰጣቸውን ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሦስተኛ ዙር ዕውቅና የሰጣቸውን ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለሚያስተምሩ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዕውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሠረት…

በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ችግሮችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ እያጋጠሙ ባሉ ችግሮችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም አልሚ ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡ የአማራ ክልል…

የዋግኽምራ ዞን ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ሀገራዊ ለወጡን በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰቆጣ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና በእርሳቸው አመራርነት የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ ነዋሪዎቹ ለውጡን እንደግፋለን፣ ወደፊትም እንራመዳለን፣ ጁንታው በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ…

84ኛው የሰማዕታት ቀን ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በስድስት ኪሎ የመታሰቢያ ሀውልት በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በተጨማሪም የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ…

የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ተከናውኗል፡፡ በምርጫ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ያለውን የኑሮ ውድነትና…

የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር የሃገራቱን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የሁለቱን ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ…

በአጅባር ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምሐራ ሳይንት ወረዳ የአጅባር ከተማና የአጎራባች ቀበሌ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አመራር ሰጭነት የመጡ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በዛሬው ዕለት አካሂደዋል፡፡ ነዋሪዎቹ “ለውጡን የሚያደናቅፍ የሴራ ፖለቲካ…