በቢሾፍቱ ከተማ የኢዜማ አባል ከነበሩት ግለሰብ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው – ፖሊስ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የኢዜማ አባል ከነበሩት አቶ ግርማ ሞገስ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከቢሾፍቱ ፖሊስ መምሪያ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው በአሁኑ ወቅት…