Fana: At a Speed of Life!

ዘፈንና ሥነ ቃል ከሀገራዊ ፋይዳ አንፃር በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ አውደ ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ ጋር በመሆን ያዘጋጁት "ዘፈንና ስነ ቃል ከሀገራዊ ፋይዳ አንፃር" በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ሴንተር “የአይኬር ኢኒሼቲቭ” ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ሴንተር የሆስፒታሎችን አሠራር ለማዘመን የተቀረፀው “የአይኬር ኢኒሼቲቭ” ማስጀመሪያ ፕሮግራም መካሄዱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። “አይኬር” ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሆስፒታሎች ለማምጣት፣ ታካሚ ተኮር…

ህብረት ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ ኢትዮጵያን ከጥቃት እንመክት የሚል የትዊተር ዘመቻ ትናንት ተካሂዷል። ዘመቻው ህብረት ለኢትዮጵያ፣ ትግራይን መልሰን እንገንባ እና…

የፊንላንድ መንግሥት በአማራ ክልል የሚያደርገውን የፕሮጀክቶች ትግበራና ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፊንላንድ ኤምባሲ የልማት ትብብር ጉዳዮች ኃላፊ አርቶ ቫልጃስ ከአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ትብብራቸውን በሚያጠናክሩበት ጉዳይ ላይ ተወያዩ። የፊንላንድ መንግሥት በአማራ ክልል በግብርና፣ በገጠር የንጹህ…

የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በመፍታት ጠንካራ የማስፈጸም አቅምን መገንባት ላይ በትኩረት ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚስተዋለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በመፍታት ጠንካራ የማስፈጸም አቅምን መገንባት ላይ በትኩረት ይሰራል ተባለ ።. የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ እና የማስፈጸም…

ተጨማሪ 885 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 88 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 677 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 885 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 142 ሺህ 338 ደርሷል። በሌላ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከሴንት ፒተርስበርግ የኢንቨስትመንት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቢዝነስ ዲፕሎማሲና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ ከሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የኢንቨስትመንት ልዑካን ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ ባለሀብቶቹ ኢትዮጵያን ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በማድረጋቸው…

336 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 336 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ…

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሺሴኬዲ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ…

አየር መንገዱ ለመንገደኞች ተፈጥሯዊ የሀገር ውስጥ ማዕድ ማጋራት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ፤ ተፈጥሯዊ ማዕድ ይቋደሱ’’ በሚል መርህ ለተጓዦቹ ተፈጥሯዊ የሆኑ የሀገር ውስጥ ማዕድ ማጋራት መጀመሩን አስታወቀ። አየር መንገዱ በሀገር ውስጥ አምራቾች የሚመረቱ እንደ ቡና፣ ማር…