Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን ማስረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ ለፋና…

የምሁራን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና ኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጁት ሃገር አቀፍ የምሁራን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ሉዓላዊነቷ የተከበረና ጥቅሟ የተረጋገጠ ሃገር በመገንባት ሂደት የምሁራን ሚና እና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ደህንነትና…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር፣ ወልዲያ፣ ደባርቅ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ፡፡ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 5ሺህ 117 ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ከዚህ ውስጥ 1 ሺህ 623 ሴቶች ናቸው፡፡…

34ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀመረ። የዘንድሮው ጉባኤ “ኪነ ጥበብ፣ ባህል እና ቅርስ የምንፈልጋትን አፍሪካ ለመገንባት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተለያዩ አህጉራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ…

የጡረታ መዋጮ የማይከፍሉ የግል ድርጅቶች የንግድ ፍቃዳቸው እንዳይታደስ የሚያደርግ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡረታ መዋጮ የማይከፍሉ የግል ድርጅቶች የንግድ ፍቃዳቸው እንዳይታደስ የሚያደርግ የጋራ አሰራር መዘርጋቱን የግል ድርጅቶች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ከግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ ክፍያ 5 ነጥብ…

ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ ተመሳሳይ ፖሊሲ እና ፕሮግራም ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መፍጠር እንደሚገባቸው ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ ተመሳሳይ ፖሊሲ እና ፕሮግራም ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት በመፍጠር ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ሆነው መቅረብ እንዳለባቸው የፖለቲካል ሳይንሰ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ የፓርቲዎቹ ቁጥር መብዛት እውነተኛ ተፎካካሪ ፓርቲዎችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፏል። ለፋሲል ከነማ የማሸነፊይ ግቦቹን በዛብህ መላዮና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ…

በመዲናዋ የፊታችን እሁድ ከተሽከርካሪ ነፃ ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ “መንገድ ለሰው” ከተሽከርካሪ ነጻ ቀን ይከበራል፡፡ ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ዋና አላማ ሞተር አልባ እንቅስቃሴ በማበረታታት አማራጭ የትራንስፖርት መንገድ ማበረታታት ነው ተብሏል፡፡ እኔዲሁም የትራፊክ…

የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ሁኔታና የትብብር መማክርት ምስረታ ሊቋቋም መታሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ሁኔታና የትብብር መማክርት ምስረታ ሊቋቋም መታሰቡ ተገለጸ፡፡ ይህ የተባለው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ለሦስት ተከታታይ ቀናት ባካሀየዱቴ የምክክር…

68 ዜጎች ከሊባኖስ ቤይሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልሳ ስምንት ኢትዮጵያዊያን ከሊባኖስ ቤይሩት መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በፍሪደም ፈንድ እና አጋር ኢትዮጵያ በተባሉ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅቶች አማካኝነት ነው ወደ አገራቸው የተመለሱት። ወደ…