Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በቪሳት አገልግሎት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በ23 የክልሉ አካባቢዎች የቪሳት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል። የቪሳት አገልግሎት በሀገር ውስጥ የመንግስትና ህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት…

60 ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች አመራርነት እና አገልጋይነትን በተግባር ሊሰለጥኑ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም ክልሎች በከፍተኛ ውጤት ያጠናቀቁ 60 ተማሪዎች አመራርነትን እና አገልጋይነትን በተለያዩ ተቋማት ተሰማርተው በተግባር እንደሚሰለጥኑ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ገለጹ፡፡ ለዚህም ሚኒስቴር…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሩሲያው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እና እየተደረገ…

17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ 17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱንና ሶስት ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ከታጣቂዎቹ በተጨማሪም የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ…

የመዲናዋ የህብረት ስራ ማህበራት በ6 ሚሊየን ብር መነሻ ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን መሠረቱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበበ የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስ እንቅስቃሴን በአግባቡ ለመምራት የሚያስችላቸውን በ6 ሚሊየን ብር መነሻ ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን መሠረቱ። ፌዴሬሽኑን የአዲስ አበባ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒየን እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሺሴኬዲ ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ለተመረጡት የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት…

ቦርዱ የተመለመሉ የምርጫ ክልል አስፈፃሚዎችን በተመለከተ ፓርቲዎች ባቀረቡት ቅሬታ ላይ ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ክልል ደረጃ ምርጫ ለማስፈጸም የመለመላቸውን የምርጫ አስፈጻሚዎች ዝርዝር ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሁለት ዙር በማቅረብ አስተያየታቸውን እንዲሰጡበት መጠየቁ ይታወሳል። በዚህም መሰረት ከ10 ፓርቲዎች የተሰጡ…

የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የካቲት የአድዋ ወር" በሚል የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ዛሬ በዳግማዊ ሚኒሊክ አደባባይ ተከናውኗል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን የፌደራል ፖሊስ ማርች ባንድ አጅቦታል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ስለ…

6ኛው የሚጥል በሽታ ሳምንት “በሚጥል ህመም ለተጎዱ ድምጽ ነኝ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ብሄራዊ የሚጥል በሽታ ሳምንት “በሚጥል ህመም ለተጎዱ ድምጽ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ለስድስተኛ ጊዜ ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 7 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችና ፕሮግራሞች ይከበራል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ…

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዳያስፖራውን በማሳተፍ ማህበራዊ ችግሮችን መቅረፍ የሚቻልበት ዕድል ለማመቻቸት ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ባስተላለፉት መዕልክት ዳያስፖራው…