Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት አይሆንም – የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት እንደማይሆን የዞኑ የተቀናጀ ግብረ -ሃይል አስታወቀ። ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማንኛውም ጊዜ ማድረስ የሚያስችል አስተማማኝ የጸጥታ…

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን  ገንዘብ ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ። በዚህ መሰረት ፤- ኢትዮ ቴሌኮም - አጠቃላይ 500 ሚሊየን ብር (350 ሚሊየን አስቀድሞ የተገለጸ) ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ - 10 ሚሊየን…

በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ በዛሬው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ መድረሱንም ከሰበታ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አደጋውም በሰበታ ከተማ ዲማ ተብሎ…

በትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘውን ሰብዓዊ ድጋፍ ፖለቲካዊ ለማድረግ የሚጥሩ አካላት እንዳሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል ባዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ አለም አቀፉ ማህበረሰቡን ባሳሰቡ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህ…

የኢትዮ-ቴሌኮም የስራ ሃላፊዎች በገበታ ለሀገር የሚለማውን የወንጪ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በገበታ ለአገር የሚለማውን የወንጪ ፕሮጀክት እየጎበኙ ነው። የስራ ሃላፊዎቹ ጉብኝት በዋናነት ቴሌኮሙ በፕሮጀክቱ የሚያከናውነውን ስራ በተመለከተ የመስክ ምልከታ…

ኢትዮ ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በገበታ ለሀገር ለሚገቡ ፕሮጀክቶች 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ በገበታ ለሀገር ለሚለሙት  የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና  ኮይሻ ፕሮጀክቶች እንደሚውል ኢትዮ ቴሌኮም ገልጿል። የተለያዩ መንግስታዊ እና የግል…

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንዓ ያደታ ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስትሩ በህወሀት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በህግ ማስከበርና…

በድባጤ ከተማ ለጥፋት የሚውል ከ470 ሺህ ብር በላይና የሞባይል ካርድ በመያዝ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድባጤ ከተማ ሶስት ግለሰቦች ለጥፋት ቡድኑ የሚውል ከ470 ሺህ ብር በላይና የ26 ሺህ 680 ብር የሞባይል ካርድ ይዘው ወደ ጋሊሳ ሊሄዱ ሲሉ በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግለሰቦቹ…

ታይዋንን ሉዓላዊ ሀገር ለማድረግ መሞከር የጦርነት ምክንያት ነው- ቻይና

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋንን ሉዓላዊ ሀገር ለማድረግ መሞከር የጦርነት ምክንያት ይሆናል ስትል ቻይና አስጠነቀቀች። ይህ የቻይና ማስጠንቀቂያ የተሰማው ቻይና በአካባቢው የወታደራዊ እንቅስቃሴዋን ከፍ ካደረገች እና በታይዋን ደሴት አካባቢ የጦር አውሮፕላኖቿ በረራ ካደረጉ…

የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አቶ እሸቱ በዩ ባደረባቸው ህመም ምክንያትበየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንት ጥር 20 ቀብ 2013 ዓ.ም.…