ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ለአምባሳደር ራይነር ሽኝት አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለነበሩት ማይክል ራይነር ሽኝት አድርገዋል።
ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ቆይታ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የሀገራቱን ግንኙነት…