Fana: At a Speed of Life!

የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው – ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚዘጋጀውና ትኩረቱን በፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ካደረገው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም መንግስት በትግራይ ክልል እያደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍ…

ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች ነው – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዓለም አቀፍ የብድር አስተዳደር ስርአትን በተመለከተ እየተገበረ ባለው አሰራር ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም…

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የጨጎማ ጋሸና መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ወሎ ዞን የኩርባ መገንጠያ የሆነው ጨጎማ - ጋሸና የአስፓልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ። 44 ነጥብ 7 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ጨጎማ - ጋሸና የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ከዚህ…

በጉለሌ እጽዋት ፓርክ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በጉለሌ እጽዋት ፓርክ ውስጥ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል እና ወደ ሌላ ቦታ ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ስፍራው ለከተማዋ ውበትና ድምቀት መሆኑን እና…

ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።…

በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ "በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብት ላይ እየደረሰ…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 22 ቢሊየን 647 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት 22 ቢሊየን 647 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው የስድስት ወራት አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ነው የሰበሰበውን ገቢ ይፋ ያደረገው። ባለፉት ስድስት 24 ቢሊየን ብር ገቢ…

መንግስት ማንኛውንም አይነት ፆታዊ ጥቃት አይታገስም- ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ማንኛውንም አይነት ፆታዊ ጥቃት እንደማይታገስ የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ። ሚኒስትሯ ከመከላከያ ሚኒስቴር የሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ጥሩዬ አሰፌ ጋር መክረዋል። በዚህ ወቅትም…

አቮካዶን እና ፓፓያን በማዳቀል በቀጣይ ዓመት ለውጪ ገበያ  ለማቅረብ አቅም እየተፈጠረ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የተጀመረው አቮካዶን እና ፓፓያን የማዳቀል ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየተከወነ  እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ በሚቀጥለው ዓመት ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን የማድረስ ትልቅ አቅም…