ባለፉት 6 ወራት 435 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 435 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ በግማሽ ዓመት ልዩ ልዩ የግንባታና የጥገና ስራዎች 435 ኪ.ሜ በማከናወን የእቅዱን 88 በመቶ ማሳካቱን…