ቀጣዩ የአሜሪካ አምባሳደር የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ይበልጥ መሥራት ይኖርበታል-አምባሳደር ራይነር
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ።
ማይክል ራይነር ሀገራቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት…