Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፣የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ  የምክክር መድረክ  በላሊበላ  ከተማ  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፣የክልሎችናየሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ  የምክክር መድረክ  በላሊበላ  ከተማ  እየተካሄደ ነው ። በላሊበላ ከተማ እተካሄደ ባለው የፌዴራል ፣ የክልልና ከተማ  አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ ላይ አዲሱ…

ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ትኩረት እንደሚሻ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ አፋጣኝ ትኩረት እንደሚሻ አስታወቀ፡፡ የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል ብሏል ኮሚሽኑ…

የኤርትራ ስደተኞች በሚገኙባቸው ማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ መጠለያ ካምፖች ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ስደተኞች በሚገኙባቸው ማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ መጠለያ ካምፖች ጉብኝት ተካሄደ። በጉብኝቱ ላይ የስደተኞችና እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ…

የአፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ በላሊበላ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል አፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ በላሊበላ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ እና ምክትል አፈ-ጉባዔ ሽታዬ ምናለ ላሊበላ ገብተዋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን ሚዲያው እንዲታገል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሶማሊ ክልል የመንግሥት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ። የክልሉ አስፈፃሚ ቢሮዎች ፣ የዞኖች አስተዳደር እና የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም…

በ2.1 ቢሊየን ብር የሚገነባው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ፕሮጀክት ተጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌና የአርሲ ዞንን በማገናኘት ከማዕከላዊ የሀገራችን ክፍል ጋር የሚያስተሳስረው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በመስክ የስራ ቅኘት ተጎበኘ። በአካባቢው በተካሄደው የመስክ…

በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ አዲስ አበባ ገቡ። የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የነበሩ እና በጡረታ በክብር ተሰናብተው የጁንታውን ታጣቂ ኃይል ሲመሩ እና ሲያዋጉ ቆይተው በቅርቡ…

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት…

ከ50 አመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ዣዖ ዢዋን ከኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ…

ምክር ቤቱ በሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊቱ አባላት የ160 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የሚውል የ160 ሺህ ዶላር እና 2 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የምክር…