Fana: At a Speed of Life!

በሠላም መልሶ ግንባታና በሕግ ማስከበር ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሠላም መልሶ ግንባታና በሕግ ማስከበር ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሄደ። በስትራቴጂክ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው በዚህ ውይይት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች፣ ምሁራን፣ የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች፣ የፌዴራልና…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። በጨዋታው ባህርዳር ከተማዎች በ84ኛው ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል። ከፌስቡክ ገፃችን…

የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሲሚንቶ አቅርቦቱ እንዲጨምር ይሰራል- ኢ/ር ታከለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ እንዲጠቀምና የሲሚንቶ አቅርቦቱ እንዲጨምር እንደሚሰራ የማዕድን እና የነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ገለፁ። ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከኬሚካል ኢንዱስትሪዎች ኮርፓሬሽን የቦርድ አባላት ጋር በጋራ በመሆን የሙገር…

ሐረር ለዘመናት የምትታወቅባቸው መቻቻልና የመተባበርን የመሰሉ እሴቶች ጎልተው እንዲወጡ ይሰራል- አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ክልል ለዘመናት የምትታወቅባቸው የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመቻቻል ፣ የመተባበር ፣ የመከባበር ፣ የእህትማማችነትና ወንድማማችነት ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር ከመቼውም ግዜ በላይ ጎልተውና ልቀው እንዲወጡ የክልሉ መንግስት ቁርጠኛ አቋም ይዞ…

በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም  የሚዘረጉ  የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና እና ተሳትፎ ላይ ያተኮረ የውይይት  መድረክ  በሰመራ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ላይ  የአፋር ክልል  ርዕሰ…

ህዝቡ ለሰላም ዘብ በመቆም በድህነት ላይ የጋራ ትግል ሊያደርግ እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና አሁናዊ ሁኔታ ላይ ከሀይማኖት አባቶችና ከሰላም ምክርቤት አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከመተከል ከተፈናቀሉ ተጎጂዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከመተከል የተፈናቀሉ እና በቻግኒ ራንች መጠለያ ጣቢያ ከተጠለሉ ተጎጂዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ረፋድ ላይ ከሰበታ ከተማ የተጫወተው ሲዳማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ማማዱ ሲዴቤ የድሏን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…

የኢትዮጵያ መንግስት ርሃብን እንደመሳሪያ ተጠቅሟል” በሚል ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣውን ዘገባ መንግስት እንደሚያወግዝ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያ መንግስት ርሃብን እንደመሳሪያ ተጠቅሟል" በሚል ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣውን ዘገባ መንግስት በፅኑ እንደሚያወግዝ አስታወቀ፡፡ መፅሄቱ በትግራይ ክልል ከተካሄደው የህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ ጋር በተያያዘ ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ…

አቶ እርስቱ ይርዳ በጎፋ ዞን ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጎፋ ዞን ኡባ ደብረ ፀሀይ ወረዳ የበቶ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ የበቶ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2008 ዓ.ም በ25 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…