Fana: At a Speed of Life!

በሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል የሚገኙ የአዕምሮ ህሙማንን የሚጎበኝና የሚከታተል የጤና ባለሙያዎች ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል በሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል የሚገኙ ወደ 800 የሚጠጉ የአዕምሮ ህሙማንን በየቀኑ የሚጎበኝና የሚከታተል የጤና ባለሙያዎች ቡድን መድቦ እየሰራ ነው፡፡ ቡድኑ የአዕምሮ ስፔሻሊስት ሀኪም፣ የስነ…

የፌደራል ስርዓት እንዲጎለብት የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ስርዓት እንዲጎለብት የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገልጸዋል። ምክር ቤቱ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በፌደራል ስርዓቱ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት…

የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምርምሮችን በጋራ በመስራት ለሀገር ተጨባጭ ለውጤት ለማምጣት መስራት ይገባቸዋል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉዳኤው በቀጣይ የሚሰራቸው ተግባራቶችን የሚከታተሉ ቋሚ ኮሚቴዎች አቋቁሟል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለፕሮፌሰሮች ምክር ቤት ባስተላለፉት መልእክት ለሀገር…

የበሪሳ ጋዜጣ መስራች ፕሮፌሰር ማህዲ ሀሚድ ሙዴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበሪሳ ጋዜጣ መስራች ፕሮፌሰር ማህዲ ሀሚድ ሙዴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ፕሮፌሰር ማህዲ ሀሚድ በ1960ዎቹ በብቸኝነት በአፋን ኦሮሞ ሲዘጋጅ የነበረውን በሪሳ ጋዜጣን ካቋቋሙት እና በአርታኢነት ካገለገሉ ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ነበሩ፡፡…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ፡፡ በዛሬው እለት ካስመረቁት መካከል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ በተከታታይ እና በክረምት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 7 ሺህ 293 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡…

የእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰሜኑ የኢትዮጵያ አካባቢ እየቀረበ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ የብሪታኒያ ተራድኦ ድርጅት በሰሜኑ የኢትዮጵያ አካባቢ እያቀረበ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሩ ጎንደር በመገኘት የብሪታኒያ ተራድኦ ድርጅት ለዓለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም እና በተመድ…

በኢፌዴሪ አየር ኃይል የኤር ሎጅስቲክስ በህግ ማስከበር ዘመቻው ኃላፊነታቸውን ለተወጡ እና ለተቋማዊ የለውጥ ጉዞ የድርሻቸውን ላበረከቱ የሰራዊቱ አመራሮችና…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል የኤር ሎጅስቲክስ በህግ ማስከበር ዘመቻ ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ እና ለተቋማዊ የለውጥ ጉዞ ስኬታማነት የድርሻቸውን ላበረከቱ የሰራዊቱ አመራሮችና አባላት እውቅና ሰጠ :: የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል…

281 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 281 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ወደ ሃገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወጣት ወንዶች ናቸው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…

ኢትዮጵያ በመድሀኒትና የህክምና ቁሳቁስ ምርት ላይ የሀገር ውስጥ ምርትን ለማበረታታት ሀሳብ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት 148ኛ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ስብሰባውን አካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ስብሰባ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተሳትፈዋል። ዶክተር ሊያ የጤና ተደራሽነትን እና የአቅርቦት ችግርን ለመፍታት…

ኢትዮጵያ በ38ኛው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ38ኛው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ እየተካፈለች ነው። በንግድ ትርኢትና ባዛሩ ላይ መቀመጫቸውን ሱዳን ያደረጉ የተለያዩ ሃገራት ኤምባሲዎችና ኩባንያዎች ተሳታፊዎች ናቸው። ባዛሩ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ንግድ፣…